ሉቃስ 6:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 “ሰዎች ስለ እናንተ መልካም ነገር በሚናገሩበት ጊዜ ሁሉ ወዮላችሁ፤+ አባቶቻቸው ለሐሰተኛ ነቢያት እንዲህ ያለ ነገር አድርገው ነበርና።