ማርቆስ 4:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 በዚያ ቀን፣ ምሽት ላይ “ወደ ባሕሩ ማዶ እንሻገር” አላቸው።+ ሉቃስ 8:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 አንድ ቀን ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ጀልባ ከተሳፈረ በኋላ “ወደ ሐይቁ ማዶ እንሻገር” አላቸው። በመሆኑም ጉዞ ጀመሩ።+