ማቴዎስ 14:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ወዲያው ኢየሱስ እጁን ዘርግቶ ያዘውና “አንተ እምነት የጎደለህ! ለምን ተጠራጠርክ?” አለው።+ ማርቆስ 4:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ከዚያም “ለምን ትሸበራላችሁ?* አሁንም እምነት የላችሁም?” አላቸው።