-
ሉቃስ 7:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 የጋበዘው ፈሪሳዊም ይህን ሲያይ “ይህ ሰው በእርግጥ ነቢይ ቢሆን ኖሮ የምትነካው ማን መሆኗንና ምን ዓይነት ሴት እንደሆነች ይኸውም ኃጢአተኛ መሆኗን ባወቀ ነበር” ብሎ በልቡ አሰበ።+
-
-
ሉቃስ 15:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ፈሪሳውያንና ጸሐፍትም “ይህ ሰው ኃጢአተኞችን ይቀበላል፤ ከእነሱም ጋር ይበላል” እያሉ አጉረመረሙ።
-