ዮሐንስ 4:53 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 53 በዚህ ጊዜ አባትየው ልጁ የዳነው ልክ ኢየሱስ “ልጅህ ድኗል” ባለው ሰዓት ላይ መሆኑን አወቀ።+ እሱና መላው ቤተሰቡም አማኞች ሆኑ።