ማርቆስ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በገሊላ ባሕር* አጠገብ እየሄደ ሳለ ዓሣ አጥማጆች የነበሩት+ ስምዖንና ወንድሙ እንድርያስ+ መረቦቻቸውን ወደ ባሕሩ ሲጥሉ አየ።+ ዮሐንስ 1:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ዮሐንስ የተናገረውን ከሰሙትና ኢየሱስን ከተከተሉት ሁለት ሰዎች አንዱ የስምዖን ጴጥሮስ ወንድም እንድርያስ+ ነበር።