ዮሐንስ 11:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በዚህ ጊዜ ዲዲሞስ* የሚባለው ቶማስ ለተቀሩት ደቀ መዛሙርት “ከእሱ ጋር እንድንሞት አብረነው እንሂድ” አላቸው።+ ዮሐንስ 20:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከዚያም ቶማስን “ጣትህን እዚህ ክተት፤ እጆቼንም ተመልከት፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አስገባ። መጠራጠርህን* ተውና እመን” አለው።