የሐዋርያት ሥራ 5:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 እነሱም ምክሩን ተቀበሉ፤ ሐዋርያትንም ጠርተው ገረፏቸው፤*+ ከዚያም በኢየሱስ ስም መናገራቸውን እንዲያቆሙ አዘው ለቀቋቸው። 2 ቆሮንቶስ 11:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 አይሁዳውያን ለ40 ጅራፍ አንድ የቀረው ግርፋት አምስት ጊዜ ገርፈውኛል፤+