-
ማርቆስ 4:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ስለዚህ የተሸሸገ መገለጡ፣ የተሰወረም ይፋ መውጣቱ አይቀርም።+
-
-
ሉቃስ 8:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 በመሆኑም ተሸሽጎ የማይገለጥ፣ በሚገባ ቢሰወርም የማይታወቅና ይፋ የማይወጣ ነገር የለም።+
-