ሉቃስ 1:67 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 67 ከዚያም አባቱ ዘካርያስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ እንዲህ ሲል ትንቢት ተናገረ፦ ሉቃስ 1:76 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 76 ደግሞም አንተ ሕፃን፣ መንገዱን ለማዘጋጀት ቀድመህ በይሖዋ* ፊት ስለምትሄድ የልዑሉ ነቢይ ትባላለህ፤+