ሉቃስ 7:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እላችኋለሁ፣ ከሴት ከተወለዱት መካከል ከዮሐንስ የሚበልጥ የለም፤ ሆኖም በአምላክ መንግሥት ዝቅተኛ የሆነው እንኳ ይበልጠዋል።”+ ዮሐንስ 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ኢየሱስም መልሶ “እውነት እውነት እልሃለሁ፣ አንድ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ*+ በቀር የአምላክን መንግሥት ሊያይ አይችልም”+ አለው።