2 ጢሞቴዎስ 2:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የጌታ ባሪያ ሊጣላ አይገባውምና፤ ከዚህ ይልቅ ለሰው ሁሉ ገር፣*+ ለማስተማር ብቁ የሆነና በደል ሲደርስበት ራሱን የሚገዛ፣+