መክብብ 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እውነተኛው አምላክ እያንዳንዱን የተሰወረ ነገር ጨምሮ ማንኛውንም ሥራ፣ ጥሩም ይሁን መጥፎ ወደ ፍርድ ያመጣዋልና።+ ሮም 14:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ስለዚህ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለአምላክ መልስ እንሰጣለን።+