ዮሐንስ 8:56 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 56 አባታችሁ አብርሃም ቀኔን እንደሚያይ ተስፋ በማድረግ እጅግ ተደሰተ፤ አይቶትም ደስ ተሰኘ።”+ ኤፌሶን 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይህ ሚስጥር አሁን ለቅዱሳን ሐዋርያትና ነቢያት በመንፈስ እንደተገለጠው ባለፉት ትውልዶች ለነበሩ የሰው ልጆች አልተገለጠም ነበር።+ 1 ጴጥሮስ 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለእናንተ ስለሚሰጠው ጸጋ የተነበዩት ነቢያት ይህን መዳን በተመለከተ ትጋት የተሞላበት ምርምርና ጥልቅ ጥናት አካሂደዋል።+