ዘፀአት 21:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “አባቱን ወይም እናቱን የሚረግም ይገደል።+ ዘሌዋውያን 20:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “‘አባቱን ወይም እናቱን የሚረግም ማንኛውም ሰው ይገደል።+ አባቱን ወይም እናቱን ስለረገመ ደሙ በራሱ ላይ ነው።