ማቴዎስ 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሁንና ወደ ሄሮድስ ተመልሰው እንዳይሄዱ በሕልም መለኮታዊ ማስጠንቀቂያ ስለተሰጣቸው+ በሌላ መንገድ አድርገው ወደ አገራቸው ሄዱ።