ማርቆስ 7:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በመሆኑም ለሌሎች በምታስተላልፉት ወግ የአምላክን ቃል ትሽራላችሁ።+ እንዲህ ያለም ብዙ ነገር ታደርጋላችሁ።”+