ማርቆስ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በገሊላ ከምትገኘው ከናዝሬት መጥቶ ዮርዳኖስ ወንዝ ውስጥ በዮሐንስ ተጠመቀ።+ ሉቃስ 2:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 የይሖዋ* ሕግ በሚለው መሠረት+ ሁሉንም ነገር ከፈጸሙ በኋላ በገሊላ ወደምትገኘው ወደ መኖሪያ ከተማቸው ወደ ናዝሬት+ ተመለሱ።