ማቴዎስ 9:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ጋኔኑን ካስወጣለት በኋላ ዱዳው ተናገረ።+ ሕዝቡም እጅግ ተደንቀው “በእስራኤል ምድር እንዲህ ያለ ነገር ታይቶ አያውቅም” አሉ።+