1 ዮሐንስ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ኃጢአታችንን የምንናዘዝ ከሆነ እሱ ታማኝና ጻድቅ ስለሆነ ኃጢአታችንን ይቅር ይለናል፤ እንዲሁም ከክፋት ሁሉ ያነጻናል።+