ማርቆስ 10:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ስለዚህ አምላክ ያጣመረውን* ማንም ሰው አይለያየው።”+ 1 ቆሮንቶስ 7:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ብትለያይ ግን ሳታገባ ትኑር ወይም ከባሏ ጋር ትታረቅ፤ ባልም ሚስቱን መተው የለበትም።+