ማቴዎስ 15:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ተዉአቸው፤ እነሱ ዕውር መሪዎች ናቸው። ስለዚህ ዕውር ዕውርን ቢመራ ሁለቱም ጉድጓድ ውስጥ ይወድቃሉ።”+