1 ዜና መዋዕል 2:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ራም አሚናዳብን+ ወለደ፤ አሚናዳብ የይሁዳ ዘሮች አለቃ የሆነውን ነአሶንን+ ወለደ። 11 ነአሶን ሳልማን+ ወለደ። ሳልማ ቦዔዝን+ ወለደ።