ማቴዎስ 7:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 “ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ በተግባር የሚያውል ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራን አስተዋይ ሰው ይመስላል።+ ማቴዎስ 7:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ይህን ቃሌን ሰምቶ በተግባር የማያውል ሁሉ ግን ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራን ሞኝ ሰው ይመስላል።+