ማቴዎስ 24:42 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 ስለዚህ ጌታችሁ በየትኛው ቀን እንደሚመጣ ስለማታውቁ ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ።+ ማቴዎስ 24:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 የዚያ ባሪያ ጌታ ባልጠበቀው ቀንና ባላሰበው ሰዓት ይመጣል፤+ ማርቆስ 13:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ስለዚህ የተወሰነው ጊዜ መቼ እንደሆነ ስለማታውቁ+ ምንጊዜም በንቃት ተከታተሉ፤ ዘወትር ነቅታችሁ ጠብቁ።+