ሉቃስ 19:18, 19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሁለተኛው ደግሞ ቀርቦ ‘ጌታዬ፣ ምናንህ አምስት ምናን አስገኝቷል’ አለ።+ 19 ይሄኛውንም ‘አንተም በአምስት ከተሞች ላይ ተሹመሃል’ አለው።