ዕብራውያን 13:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እንግዳ መቀበልን* አትርሱ፤+ አንዳንዶች ይህን ሲያደርጉ ሳያውቁት መላእክትን አስተናግደዋልና።+ 3 ዮሐንስ 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የተወደድክ ወንድም፣ በግል ባታውቃቸውም እንኳ ለወንድሞች በምታደርገው ነገር ታማኝ መሆንህን እያሳየህ ነው።+