ማቴዎስ 20:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ኢየሱስም መልሶ “የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ በቅርቡ የምጠጣውን ጽዋ ልትጠጡ ትችላላችሁ?” አላቸው።+ እነሱም “እንችላለን” አሉት። ዮሐንስ 18:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሁን እንጂ ኢየሱስ ጴጥሮስን “ሰይፉን ወደ ሰገባው መልስ።+ አብ የሰጠኝን ጽዋ መጠጣት አይኖርብኝም?” አለው።+