መዝሙር 41:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሌላው ቀርቶ ከእኔ ጋር ሰላም የነበረው፣ እምነት የጣልኩበትና+ከማዕዴ ይበላ የነበረ ሰው ተረከዙን በእኔ ላይ አነሳ።*+