ማርቆስ 14:62 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 62 ኢየሱስም “አዎ ነኝ፤ እናንተም የሰው ልጅ+ በኃያሉ ቀኝ ተቀምጦ+ በሰማይ ደመና ሲመጣ ታያላችሁ”+ አለ። ዮሐንስ 5:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚህም የተነሳ አይሁዳውያኑ ሰንበትን ስለጣሰ ብቻ ሳይሆን አምላክን የገዛ አባቱ እንደሆነ አድርጎ በመጥራት+ ራሱን ከአምላክ ጋር እኩል ስላደረገ+ እሱን ለመግደል ይበልጥ ተነሳሱ። ዮሐንስ 10:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 አብ የቀደሰኝንና ወደ ዓለም የላከኝን እኔን፣ ‘የአምላክ ልጅ ነኝ’+ ስላልኩ ‘አምላክን ትዳፈራለህ’ ትሉኛላችሁ?
18 ከዚህም የተነሳ አይሁዳውያኑ ሰንበትን ስለጣሰ ብቻ ሳይሆን አምላክን የገዛ አባቱ እንደሆነ አድርጎ በመጥራት+ ራሱን ከአምላክ ጋር እኩል ስላደረገ+ እሱን ለመግደል ይበልጥ ተነሳሱ።