ማቴዎስ 26:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ከተነሳሁ በኋላ ግን ቀድሜአችሁ ወደ ገሊላ እሄዳለሁ።”+ ማቴዎስ 28:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይሁንና የኢየሱስ 11 ደቀ መዛሙርት ከእሱ ጋር ለመገናኘት በገሊላ ወደሚገኘው፣ እሱ ወደነገራቸው ተራራ ሄዱ።+ ማርቆስ 14:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ከተነሳሁ በኋላ ግን ቀድሜአችሁ ወደ ገሊላ እሄዳለሁ።”+