ማቴዎስ 13:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በጥሩ አፈር ላይ የተዘራው ደግሞ ቃሉን የሚሰማና የሚያስተውል ነው፤ ፍሬም ያፈራል፤ አንዱ 100፣ አንዱም 60፣ ሌላውም 30 እጥፍ ይሰጣል።”+ ሉቃስ 8:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በጥሩ አፈር ላይ የወደቁት ደግሞ ቃሉን በመልካምና በጥሩ ልብ+ ሰምተው በውስጣቸው በማኖር በጽናት ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው።+