ማቴዎስ 8:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እነሱም “የአምላክ ልጅ ሆይ፣ እኛ ከአንተ ጋር ምን ጉዳይ አለን?+ የመጣኸው ጊዜው ሳይደርስ+ ልታሠቃየን ነው?”+ ብለው ጮኹ። ያዕቆብ 2:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አንድ አምላክ እንዳለ ታምናለህ አይደል? ማመንህ መልካም ነው። ይሁንና አጋንንትም ያምናሉ፤ በፍርሃትም ይንቀጠቀጣሉ።+