ሉቃስ 4:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ በመንፈስ ኃይል ወደ ገሊላ ተመለሰ።+ ዝናውም በዙሪያው ባለ አገር ሁሉ ተሰራጨ። 15 በተጨማሪም በምኩራቦቻቸው ማስተማር ጀመረ፤ ሕዝቡም ሁሉ ያከብረው ነበር። ሉቃስ 8:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚያ በኋላ ብዙም ሳይቆይ የአምላክን መንግሥት ምሥራች እየሰበከና እያወጀ ከከተማ ወደ ከተማ እንዲሁም ከመንደር ወደ መንደር ተጓዘ።+ አሥራ ሁለቱም ከእሱ ጋር ነበሩ፤
14 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ በመንፈስ ኃይል ወደ ገሊላ ተመለሰ።+ ዝናውም በዙሪያው ባለ አገር ሁሉ ተሰራጨ። 15 በተጨማሪም በምኩራቦቻቸው ማስተማር ጀመረ፤ ሕዝቡም ሁሉ ያከብረው ነበር።
8 ከዚያ በኋላ ብዙም ሳይቆይ የአምላክን መንግሥት ምሥራች እየሰበከና እያወጀ ከከተማ ወደ ከተማ እንዲሁም ከመንደር ወደ መንደር ተጓዘ።+ አሥራ ሁለቱም ከእሱ ጋር ነበሩ፤