ማቴዎስ 10:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “በምትገቡበት ማንኛውም ከተማ ወይም መንደር መልእክቱን መስማት የሚገባውን ሰው ፈልጉ፤ እስክትወጡም ድረስ እዚያው ቆዩ።+