ሉቃስ 3:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሆኖም የአውራጃ ገዢ የሆነው ሄሮድስ የወንድሙ ሚስት በሆነችው በሄሮድያዳ ምክንያትና በሠራቸው ሌሎች ክፉ ድርጊቶች የተነሳ ዮሐንስ ስለወቀሰው 20 በክፋት ላይ ክፋት በመጨመር ዮሐንስን ወህኒ ቤት አስገባው።+
19 ሆኖም የአውራጃ ገዢ የሆነው ሄሮድስ የወንድሙ ሚስት በሆነችው በሄሮድያዳ ምክንያትና በሠራቸው ሌሎች ክፉ ድርጊቶች የተነሳ ዮሐንስ ስለወቀሰው 20 በክፋት ላይ ክፋት በመጨመር ዮሐንስን ወህኒ ቤት አስገባው።+