ማቴዎስ 11:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ቀንበሬን ተሸከሙ፤* ከእኔም ተማሩ፤* እኔ ገርና* በልቤ ትሑት ነኝ፤+ ለራሳችሁም* እረፍት ታገኛላችሁ። ማቴዎስ 14:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ኢየሱስ ይህን ሲሰማ ብቻውን ለመሆን በጀልባ ተሳፍሮ ገለል ወዳለ ስፍራ ሄደ። ሕዝቡ ግን መሄዱን ሰምተው ከየከተማው እየወጡ በእግር ተከተሉት።+