ማቴዎስ 10:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ኢየሱስ እነዚህን 12ቱን የሚከተለውን መመሪያ በመስጠት ላካቸው፦+ “ወደ አሕዛብ አትሂዱ፤ ወደ ማንኛውም የሳምራውያን ከተማም+ አትግቡ፤ 6 ከዚህ ይልቅ ከእስራኤል ቤት ወደጠፉት በጎች ብቻ ሂዱ።+ ማቴዎስ 15:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 እሱም መልሶ “የልጆችን ዳቦ ወስዶ ለቡችሎች መጣል ተገቢ አይደለም” አለ። ሮም 9:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እነሱ እስራኤላውያን ናቸው፤ አምላክ ልጆቹ አድርጎ የወሰዳቸው፣+ ክብር ያገኙት፣ ቃል ኪዳን የተገባላቸው፣+ ሕግ የተሰጣቸው፣+ ቅዱስ አገልግሎት የማቅረብ መብት ያገኙትና+ ተስፋ የተሰጣቸው+ እነሱ ናቸው። ኤፌሶን 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በዚያን ጊዜ ከእስራኤል ብሔር ተገልላችሁና ለተስፋው ቃል ኪዳኖች+ ባዕዳን ሆናችሁ በዓለም ውስጥ ያለተስፋና ያለአምላክ እንዲሁም ያለክርስቶስ ትኖሩ እንደነበረ አስታውሱ።+
5 ኢየሱስ እነዚህን 12ቱን የሚከተለውን መመሪያ በመስጠት ላካቸው፦+ “ወደ አሕዛብ አትሂዱ፤ ወደ ማንኛውም የሳምራውያን ከተማም+ አትግቡ፤ 6 ከዚህ ይልቅ ከእስራኤል ቤት ወደጠፉት በጎች ብቻ ሂዱ።+
4 እነሱ እስራኤላውያን ናቸው፤ አምላክ ልጆቹ አድርጎ የወሰዳቸው፣+ ክብር ያገኙት፣ ቃል ኪዳን የተገባላቸው፣+ ሕግ የተሰጣቸው፣+ ቅዱስ አገልግሎት የማቅረብ መብት ያገኙትና+ ተስፋ የተሰጣቸው+ እነሱ ናቸው።
12 በዚያን ጊዜ ከእስራኤል ብሔር ተገልላችሁና ለተስፋው ቃል ኪዳኖች+ ባዕዳን ሆናችሁ በዓለም ውስጥ ያለተስፋና ያለአምላክ እንዲሁም ያለክርስቶስ ትኖሩ እንደነበረ አስታውሱ።+