ዮሐንስ 4:49-51 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 49 የቤተ መንግሥት ባለሥልጣኑም “ጌታዬ፣ ልጄ ከመሞቱ በፊት እባክህ በቶሎ ድረስ” አለው። 50 ኢየሱስም “ሂድ፤ ልጅህ ድኗል” አለው።+ ሰውየውም ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አምኖ ሄደ። 51 ሆኖም ሰውየው ወደዚያ እየወረደ ሳለ ባሪያዎቹ አገኙትና ልጁ በሕይወት እንዳለ* ነገሩት።
49 የቤተ መንግሥት ባለሥልጣኑም “ጌታዬ፣ ልጄ ከመሞቱ በፊት እባክህ በቶሎ ድረስ” አለው። 50 ኢየሱስም “ሂድ፤ ልጅህ ድኗል” አለው።+ ሰውየውም ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አምኖ ሄደ። 51 ሆኖም ሰውየው ወደዚያ እየወረደ ሳለ ባሪያዎቹ አገኙትና ልጁ በሕይወት እንዳለ* ነገሩት።