ማቴዎስ 16:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እሱ ግን ጀርባውን በመስጠት ጴጥሮስን “ወደ ኋላዬ ሂድ፣ ሰይጣን!* የሰውን እንጂ የአምላክን ሐሳብ ስለማታስብ እንቅፋት ሆነህብኛል” አለው።+