ያዕቆብ 2:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አንድ አምላክ እንዳለ ታምናለህ አይደል? ማመንህ መልካም ነው። ይሁንና አጋንንትም ያምናሉ፤ በፍርሃትም ይንቀጠቀጣሉ።+