ማቴዎስ 16:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣልና፤ ከዚያም ለእያንዳንዱ እንደ ምግባሩ ይከፍለዋል።+ ማቴዎስ 25:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 “የሰው ልጅ+ ከመላእክቱ ሁሉ ጋር+ በክብሩ ሲመጣ በክብራማ ዙፋኑ ላይ ይቀመጣል። 2 ተሰሎንቄ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 መከራን የምትቀበሉት እናንተ ግን ጌታ ኢየሱስ ከኃያላን መላእክቱ ጋር+ ከሰማይ በሚገለጥበት ጊዜ+ ከእኛ ጋር እረፍት ይሰጣችኋል፤