ማቴዎስ 16:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እውነት እላችኋለሁ፣ እዚህ ከቆሙት መካከል አንዳንዶች የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ ፈጽሞ ሞትን አይቀምሱም።”+ ሉቃስ 9:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 እውነት እላችኋለሁ፣ እዚህ ከቆሙት መካከል አንዳንዶች የአምላክን መንግሥት እስኪያዩ ድረስ ፈጽሞ ሞትን አይቀምሱም።”+