የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 22:6, 7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 እኔ ግን ትል እንጂ ሰው አይደለሁም፤

      ሰው ያፌዘብኝ፣* ሕዝብም የናቀኝ ነኝ።+

       7 የሚያዩኝ ሁሉ ያላግጡብኛል፤+

      በንቀትና በፌዝ ጭንቅላታቸውን እየነቀነቁ እንዲህ ይሉኛል፦+

  • ኢሳይያስ 50:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ለሚገርፉኝ ጀርባዬን፣

      ጢም ለሚነጩም ጉንጮቼን ሰጠሁ።

      ፊቴን፣ ከሚያዋርዱ ነገሮችና ከትፋት አልሰወርኩም።+

  • ኢሳይያስ 53:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ሰዎች የናቁትና ያገለሉት፣+

      ሥቃይን ያየ፣* ሕመምንም የሚያውቅ ሰው ነበር።

      ፊቱ የተሰወረብን ያህል ነበር።*

      ሰዎች ናቁት፤ እኛም ከቁብ አልቆጠርነውም።+

  • ሉቃስ 23:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ከዚያም ሄሮድስ ከወታደሮቹ ጋር ሆኖ አቃለለው፤+ እንዲሁም ያማረ ልብስ አልብሶ ካፌዘበት+ በኋላ መልሶ ወደ ጲላጦስ ላከው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ