ሉቃስ 9:49 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 49 ዮሐንስም “መምህር፣ አንድ ሰው በስምህ አጋንንት ሲያስወጣ አየን፤ ይሁንና ከእኛ ጋር ሆኖ አንተን ስለማይከተል ልንከለክለው ሞከርን” አለው።+