ገላትያ 5:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ከዚህም በተጨማሪ የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከመጥፎ ምኞቱና ፍላጎቱ ጋር በእንጨት ላይ ቸንክረውታል።*+