ዘፍጥረት 2:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 በዚህም ምክንያት ሰው ከአባቱና ከእናቱ ይለያል፤ ከሚስቱም ጋር ይጣበቃል።* ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።+ ኤፌሶን 5:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 “ከዚህ የተነሳ ሰው ከአባቱና ከእናቱ ይለያል፤ ከሚስቱም ጋር ይጣበቃል፤* ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።”+