ማርቆስ 11:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ስለዚህ ኢየሱስ ዛፏን “ከእንግዲህ ወዲህ ማንም ከአንቺ ፍሬ አይብላ” አላት።+ ይህን ሲናገርም ደቀ መዛሙርቱ ይሰሙት ነበር።