መዝሙር 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ጠይቀኝ፤ ብሔራትን ርስትህ፣የምድርንም ዳርቻዎች ግዛትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ።+ ዕብራውያን 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አሁን ደግሞ በእነዚህ ቀናት መጨረሻ የሁሉም ነገር ወራሽ+ አድርጎ በሾመውና የተለያዩ ሥርዓቶችን* በፈጠረበት+ በልጁ+ አማካኝነት ለእኛ ተናገረ።