-
ኢሳይያስ 61:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ልባቸው የተሰበረውን እንድጠግን፣
ለተማረኩት ነፃነትን እንዳውጅ
እንዲሁም ‘የእስረኞች ዓይን ይከፈታል’ ብዬ እንድናገር ልኮኛል፤+
-
ኤፌሶን 2:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 እሱም መጥቶ ከአምላክ ርቃችሁ ለነበራችሁት ለእናንተም ሆነ ወደ እሱ ቀርበው ለነበሩት የሰላምን ምሥራች አወጀ፤
-
-
-